am_tq/gal/06/09.md

412 B

አማኝ ካልታከተ እና መልካም ማድረግን ካልተወ ምን የቀበላል?

መልካምን ማድረግ የማያቋርጥ አማኝ ፍሬን ያጨዳል። [6:9]

አማኞች በለይም ለማን መልካም ማድረግ ይኖርባቸዋል?

አማኞች በተለይም ለሃይማኖት ቤተሰዎች መልካም እንዲያደርጉ ይኖርባቸዋል። [6:10]