am_tq/gal/04/28.md

339 B

በክርሰቶስ የሚያምኑት ከስጋ የተወለዱ ናቸው ወይንስ የተስፋው ልጆች?

በክርስቶስ የሚያምኑ የተስፋው ልጆች ናቸው። [4:28]

የተስፋው ልጆችን ማን ያሳድደዋል?

የስጋ የተወለዱ የተስፋው ልጆችን ያሳድዳሉ። [4:29]