am_tq/gal/04/21.md

535 B

የሃሰት አስተማሪዎች የገላቲያ ሰዎችን ከምን ሥር ለማስገባት እየሞከሩ ነው?

የሃሰት አስተማሪዎች የገላቲያ ሰዎችን ከሕግ ሥር ለማድረግ እየሞከሩ ነው። [4:21]

አብርሃም ሁለት ወንድ ልጆች ከምን አይነት ሁለት ሴቶች ወለደ?

አብርሃም አንደኛው ባሪያ ከነበረች ሴት አንደኛው ደግሞ ነጻ ከሆነች ሴት ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ። [4:22]