am_tq/gal/04/12.md

535 B

ጰውሎስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ገላቲያ ሰዎች ሲመጣ ምን ችግር ነበረበት?

ጳውሎስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ገላቲያ ሰዎች ሲመጣ የስጋ ህመም ነበረው። [4:13]

የጳውሎስ ችግር ቢኖርም እንኳ የገላቲያ ሰዎች እንዴት ተቀበሉት?

ጳውሎስ ችግር ቢኖርበትም አንኳ የገላቲያ ሰዎች እንደ እግዚአብሔር መልአክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ተቀበሉት። [4:14]