am_tq/gal/04/08.md

786 B

እግዚአብሔር ከማወቃችን በፊት የማን ባሪያዎች ነን?

እግዘአብሔርን ከማወቃችን በፊት በባህሪያቸው ፈጽሞ አማልክት ላልሆኑት ይህንንም ዓለም ለሚገዙ መናፍስቶች ባሪያዎች ነበርን። [4:8]

ጳውሎስ የገላቲያ ሰዎች ወደ ምን ሲመለሱ ግራ ገባው?

ጳውሎስ የገላቲያ ሰዎች ዓለምን ወደሚገዙ መናፍስቶች እየተመለሱ በመሆናቸው ግራ ተጋባ። [4:9]

የገላቲያ ሰዎች ሲመለሱ ሲየይ ጳውሎስ ምን ሰጋላቸው?

ጳውሎስ የገላቲያ ሰዎች እንደገና ባሪየዎች እንዳይሆኑና በከንቱ እንደደከመ ስጋት ያዘው። [4:9]