am_tq/gal/04/06.md

187 B

እግዚአብሔር ወደ ልጆቹ ልብ ውስጥ ምንን ይልካል?

እግዚአብሔር የልጁን መንፈስ ወደ ልጆቹ ልብ ውስጥ ይልካል። [4:6]