እግዚአብሔር በታሪክ ውስጥ በትክክለኛው ሰዓት ምን አደረገ?
እግዚአብሔር በትክክለኛው ሰዓት በሕግ ሥር ያሉትን እንዲቤዥ ልጁን ላከ። [4:4]
እግዚአብሔር በታሪክ ውስጥ በትክክለኛው ሰዓት ምን አደረገ?
እግዚአብሔር በትክክለኛው ሰዓት በሕግ ሥር ያሉትን እንዲቤዥ ልጁን ላከ። [4:5]
እግዚአብሔር ከሕግ ሥር ያሉትን ልጆች ወደራሱ ቤተሰብ እንዴት አስገባቸው?
እግዚአበሔር ከሕግ ሥር የነበሩትን ልጆች እንደራሱ ልጆች አድርጎ ተቀበላቸው። [4:5]