am_tq/gal/02/15.md

354 B

ጳውሎስ ማንም ሰው በምን እንደማይጸድቅ አለ?

ጳውሎስ ማንም ሰው በሕግ ሥራ እንደማይጸድቅ ተናገረ። [2:16]

ሰው በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ይጸድቃል?

ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን በእግዚአብሔር ፊት ይጸድቃል። [2:16]