am_tq/gal/02/13.md

315 B

በሰው ሁሉ ፊት ጳውሎስ ኬፋን ምን ብሎ ጠየቀው?

ጳውሎስ ኬፋን አይሁዳዊ ስትሆን እንደ አህዛብ ሥርዓት እየኖርክ ለምን አህዛብ እንደ አይሂድ ሥርዓት እንዲኖሩ ታስገድዳቸዋለህ ብሎ ጠየቀው። [2:14]