am_tq/gal/02/09.md

349 B

በኢየሩሳሌም ያሉት መሪዎች የጳውሎስን አገልግሎት መቀበላቸውን በምን አመለከቱ?

በኢየሩሳሌም ያሉት መሪዎች አገልግሎታቸውን መቀበላቸውን ለማሳየት ለጳውሎስ እና ለባርናባስ ቀኝ እጃቸውን ለሕብረታቸው ሰጡ። [2:9]