1.1 KiB
1.1 KiB
በኢየሩሳሌም የሚገኙት የቤተክርስቲያን መሪዎች የጳውሎስን መልዕክት ለወጡት?
አይ፥ በጳውሎስ መልዕክት ላይ ምንም አስተዋጽኦ አላደረጉም። [2:6]
ጳውሎስ በዋናነት ወንጌልን እንዲያውጅ ወደ ማን ነው የተላከው?
ጳውሎስ በዋናነት የተላከው ላልተገረዙት ወንጌልን እንደያውጅ ነው። [2:7]
ጴጥሮስ በዋናነት ወንጌልን ለማን እንዲያውጅ ነው የተላከው?
ጴጥሮስ በዋናነት የተላከው ለተገረዙት ወንጌልን እንደያውጅ ነው። [2:7]
ጳውሎስ በዋናነት ወንጌልን እንዲያውጅ ወደ ማን ነው የተላከው?
ጳውሎስ በዋናነት የተላከው ላልተገረዙት ወንጌልን እንደያውጅ ነው። [2:8]
ጴጥሮስ በዋናነት ወንጌልን ለማን እንዲያውጅ ነው የተላከው?
ጴጥሮስ በዋናነት የተላከው ለተገረዙት ወንጌልን እንደያውጅ ነው። [2:8]