am_tq/gal/02/03.md

417 B

አህዛብ የነበረው ቲቶ ምን ማድረግ አያስፈልገውም ነበር?

ቲቶ ይገረዝ ዘንድ አያስፈልገውም ነበር። [2:3]

ውሸተኞች ወንድሞች ምን ለማድረግ ይመኙ ነበር?

ውሸተኞች ወንድሞች ጳውሎስንና ከእሱ ጋር የነበሩትን የህግ ባሪያዎች ሊየደርጉዋቸው ይመኙ ነበር። [2:4]