am_tq/gal/01/13.md

557 B

ጳውሎስ የክርስቶስን ወንጌል መገለጥ ከመቀበሉ በፊት እንዴት ይኖር ነበር?

ጳውሎስ የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን እያሰቃየ ይሁዲነትን በቅንዓት ይከታተል ነበር። [1:13]

ጳውሎስ የክርስቶስን ወንጌል መገለጥ ከመቀበሉ በፊት እንዴት ይኖር ነበር?

ጳውሎስ የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን እያሰቃየ ይሁዲነትን በቅንዓት ይከታተል ነበር። [1:14]