am_tq/gal/01/06.md

375 B

ፓውሎስ ስለ ገላቲያ ቤተክርስቲያን ምን አስገርሞታል?

ፓውሎስን ያስገረመው ወደ ሌላ ወንጌል እንዴት በፍጥነት እንዶዞሩ ነው። [1:6]

ስንት እውነተኛ ወንጌሎች አሉ?

አንድ አውነተኛ ወንጌል ብቻ አለ፤ እሱም የክርስቶስ ወንጌል። [1:7]