am_tq/ezr/06/19.md

251 B

ካህናቱ እና ሌዋውያኑ የፋሲካውን በግ ያረዱት ለማን ነበር?

ካህናቱ እና ሌዋውያኑ የፋሲካውን በግ ያረዱት ከራሳቸው ጭምር ለምርኮኞቹ ሁሉ ነበር። [6፡19-21]