አይሁድን ለመርዳት የወጣውን ትእዛዝ የሚቃወም ሰው ከቤቱ ምሰሶ ተነቅሎ በምሰሶው ላይ እንዲሰቅል፣ በዚያ ድርጊቱም ምክንያት ቤቱ የቆሻሻ መጣያ እንዲሆን ታዞ ነበር። [6፡11-13]