am_tq/ezr/06/08.md

1.3 KiB

ቂሮስ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚሠሩት እነማን እንዲሆኑ ነበር የተናገረው?

ቂሮስ የአይሁድ አገረ ገዥና የአይሁድ መሪዎች የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንዲሠሩ ነበር የተናገረው። [6፡7-8]

ቂሮስ አይሁድ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተግባር የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ ማቅረብ የፈለው ለምንድን ነው?

ቂሮስ አይሁድ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተግባር የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ ማቅረብ የፈለገው ለሰማይ አምላክ መሥዋዕት እንዲያቀርቡ፣ እንዲሁም ለእርሱ እና ለወንድ ልጆቹ እንዲጸልዩ ነው። [6፡9]

ቂሮስ አይሁድ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተግባር የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ ማቅረብ የፈለገው ለምንድን ነው?

ቂሮስ አይሁድ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተግባር የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ ማቅረብ የፈለገው ለሰማይ አምላክ መሥዋዕት እንዲያቀርቡ፣ እንዲሁም ለእርሱ እና ለወንድ ልጆቹ እንዲጸልዩ ነው። [6፡10]