am_tq/ezr/06/03.md

691 B

ንጉሥ ዳርዮስ በባቢሎን ቤተ መንግሥት ግምጃ ቤት የተቀመጡት መዛግብት እንዲመረመሩ ትእዛዝ ባስተላለፈ ጊዜ ምን ተገኘ?

ንጉሥ ዳርዮስ ባዘዘው ምርመራ ወቅት በሜዶን አውራጃ በሚገኘው በአሕምታ ከተማ አንድ ጥቅልል ብራና ተገኘ። [2፡2-3]

በንጉሥ ቂሮስ ትእዛዝ የተጠቀሰው መሥዋዕት የሚቀርብበትን ቤተ መቅደስ ወጪ የሚሸፍነው ማን ነበር?

መሥዋዕት የሚቀርብበት ቤተ መቅደስ ወጪ የሚሸፈነው በቤተ መንግሥቱ ግምጃ ቤት ነበር። [6፡4]