am_tq/ezr/06/01.md

377 B

ንጉሥ ዳርዮስ በባቢሎን ቤተ መንግሥት ግምጃ ቤት የተቀመጡት መዛግብት እንዲመረመሩ ትእዛዝ ባስተላለፈ ጊዜ ምን ተገኘ?

ንጉሥ ዳርዮስ ባዘዘው ምርመራ ወቅት በሜዶን አውራጃ በሚገኘው በአሕምታ ከተማ አንድ ጥቅልል ብራና ተገኘ። [6፡1]