am_tq/ezr/05/12.md

359 B

የሰማይ አምላክ አይሁዳውያንን ለባቢሎኑ ንጉሥ ናቡከደነፆር አሳልፎ የሰጣቸው ለምን ነበር?

የሰማይ አምላክ አይሁዳውያንን ለባቢሎኑ ንጉሥ ናቡከደነፆር አሳልፎ የሰጣቸው አባቶቻቸው አስቆጥተውት ስለነበር ነው። [5፡12-13]