am_tq/ezr/04/17.md

304 B

ንጉሡ የአይሁድ ጠላቶች የላኩት ደብዳቤ ተተርጉሞ ከተነበበለት በኋላ ምን አደረገ?

ንጉሡ የአይሁድ ጠላቶች የላኩት ደብዳቤ ተተርጉሞ ከተነበበለት በኋላ ጉዳዩ እንዲመረመር አዘዘ። [4፡18]