am_tq/ezr/04/13.md

266 B

ጠላቶቻቸው ንጉሡን ስለ የአይሁድ ከተማ ምን ብለው ነው የነገሩት?

ጠላቶቻቸው ንጉሡን የነገሩት አይሁዳውያን ዐመፀኛ ከተማ እየገነቡ የነበሩ መሆኑን ነው። [4፡12-13]