am_tq/ezr/04/09.md

341 B

ጠላቶቻቸው በጠረክሲስ ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ የጻፉት ጽሑፍ ምንድን ነው?

ጠላቶቻቸው በጠረክሲስ ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ የጻፉት በይሁዳና በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ላይ የተመሠረት የክስ ጽሑፍ ነው። [4፡6-11]