am_tq/ezr/04/07.md

596 B

የይሁዳ ጠላቶች እነርሱን ተስፋ የማስቆረጡንና ሥራውንም እንዳይቀጥሉ እነርሱን የማስፈራራቱን ድርጊት የተያያዙት ምን ያህል ጊዜ ነበር?

የይሁዳ ጠላቶች እነርሱን ተስፋ የማስቆረጡንና ሥራውንም እንዳይቀጥሉ እነርሱን የማስፈራራቱን ድርጊት የተያያዙት ከፋርስ ንጉሥ ከቂሮስ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እስከ ፋርስ ንጉሥ እስከ ዳርዮስ ዘመነ መንግሥት ድረስ ነበር። [4፡4]