am_tq/ezr/01/03.md

345 B

እግዚአብሔር በይሁዳ ምድር በምትገኘው በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ እንዲሠራለት የመረጠው ማንን ነበር?

እግዚአብሔር በይሁዳ ምድር በምትገኘው በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ እንዲሠራለት የመረጠው ቂሮስን ነው። [1፡2-3]