am_tq/ezk/47/18.md

487 B

የምድሪቱ ምስራቃዊ ወሰን ምን ይሆናል?

የዮርዳኖስ ወንዝ የምድሪቱ ምስራቃዊ ወሰን ይሆናል

የምድሪቱ ደቡባዊ ወሰን አካል የሚሆነው የትኛው ወንዝ ነው?

የምድሪቱ ደቡባዊ ወሰን አካል የሚሆነው የግብፅ ወንዝ ነው

የምድሪቱ ምዕራባዊ ወሰን ምን ይሆናል?

ታላቁ ባህር የምድሪቱ ምዕራባዊ ወሰን ይሆናል