am_tq/ezk/47/11.md

680 B

በጨው ባህር የማይታደሰው ምንድነው?

በጨው ባህር ረግረጉና እቋሪው ውሃ አይታደሱም

በወንዙ ዳርቻዎች የሚያድጉት ምን ዓይነት ዛፎች ናቸው? የሚያድጉትስ እንዴት ነው?

በወንዙ ዳርቻዎች የሚበላ ፍሬ የሚያፈሩ ዛፎች ይበቅሉበታል፣ በየወሩም ፍሬ ይሰጣሉ፣ ከቶም አይጠወልጉም

በእስራኤል ነገዶች መካከል ሁለት ዕጥፍ መሬት የሚቀበሉት እነማን ነበሩ?

በእስራኤል ነገዶች መካከል ዮሴፍ ሁለት ዕጥፍ መሬት መቀበል ነበረበት