am_tq/ezk/47/06.md

285 B

በወንዙ ግራና ቀኝ ምን ነበሩበት?

በወንዙ ግራና ቀኝ ብዙ ዛፎች ነበሩበት

ውሃው የሚወርደው ወዴት ነበር? በዚያስ ምን አደረገ?

ይህ ውሃ ወደ ጨው ባህር ይወርድና ያድሰው ነበር