am_tq/ezk/45/18.md

361 B

ካህናቱ ለመቅደሱ የኃጢአት ማስተሰሪያ የሚሆን እንከን የሌለበትን ወይፈን መሠዋት የሚኖርባቸው መቼ ነው?

ካህናቱ ለኃጢአት ማስተሰሪያ እንከን የሌለበትን ወይፈን በመጀመሪያው ወር በመጀመሪያው ቀን መሠዋት ይኖርባቸዋል