am_tq/ezk/45/16.md

453 B

የምድሪቱ ነዋሪዎች መዋጮአቸውን የሚሰጡት ለማን ነው?

የምድሪቱ ነዋሪዎች መዋጮአቸውን ለእስራኤል ገዢ ይሰጣሉ

ለእስራኤል ቤት በዓላት ለመሥዋዕት የሚሆኑትን እንስሳት መስጠት የማን ኃላፊነት ይሆናል?

ለመሥዋዕት የሚሆኑ እንስሳትን መስጠት የእስራኤል ገዢ ኃላፊነት ይሆናል