am_tq/ezk/45/06.md

388 B

በከተማው ያለው ሥፍራ ለማን ይሆናል?

በከተማው ያለው ሥፍራ ለሁሉም የእስራኤል ቤት ይሆናል

በቅዱሱ ቦታና በከተማው በሁለቱ ወገን ያለው መሬት ለማን ይሆናል?

በቅዱሱ ቦታና በከተማው በሁለቱ ወገን ያለው መሬት ለእስራኤል ገዢዎች ይሆናል