am_tq/ezk/45/01.md

352 B

ሕዝቡ ምድሪቱን በዕጣ በሚከፋፈልበት ጊዜ ለእግዚአብሔር አምላክ ማቅረብ የሚኖርባቸው መባ የትኛውን ነበር?

ሕዝቡ ምድሪቱን በዕጣ በሚከፋፈሉበት ጊዜ ከምድሪቱ የተቀደሰውን ክፍል መባ አድርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል