am_tq/ezk/44/20.md

240 B

ካህን እንዲያገባት የተፈቀደለት ማንን ነው?

ካህን ከእስራኤል ቤት ዘር ድንግሊቱን ወይም ካህን አግብታ የነበረችን መበለት ለማግባት ተፈቅዶለታል