am_tq/ezk/44/01.md

615 B

ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወዴት አመጣው?

ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ ምስራቅ ወደሚመለክተው የመቅደሱ የውጭኛው በር መልሶ አመጣው

በምስራቁ በር ምን ተደርጎ ነበር? ለምን?

የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና የምስራቁ በር ተዘግቶ፣ ታትሞበት ነበር

በምስራቁ በር ምን ተደርጎ ነበር? ለምን?

የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና የምስራቁ በር ተዘግቶ ታትሞበት ነበር