am_tq/ezk/43/18.md

8 lines
618 B
Markdown

# እግዚአብሔር አምላክ፣ በመጀመሪያው ቀን ለሌዋውያኑ ካህናት የኃጢአት መሥዋዕት የሚሆነው ምንድነው አለ?
እግዚአብሔር አምላክ ከከብቶቹ አንዱ ወይፈን በመጀመሪያው ቀን ለሌዋውያኑ ካህናት የኃጢአት መሥዋዕት ይሆናል አለ
# ሌዋውያን፣ ካህናት ሆነው በዚህ መሠዊያ ላይ የሚያገለግሉት የማን ዘር ከሆኑ ነው?
የሳዶቅ ዘር የሆኑት ሌዋውያን ካህናት ሆነው በዚህ መሠዊያ ላይ ያገለግላሉ