am_tq/ezk/42/13.md

670 B

የካህናቱ እጅግ የተቀደሱ ነገሮች ምንድናቸው?

የካህናቱ እጅግ የተቀደሱ ነገሮች የእህል ቁርባን፣ የኃጢአት ቁርባንና የበደል ቁርባን ነበር

ሰውዬው የሰሜኑና የደቡቡ ክፍሎች ምን ዓይነት ሥፍራዎች ናቸው አለ?

ሰውዬው የሰሜኑና የደቡቡ ክፍሎች የተቀደሱ ሥፍራዎች ናቸው አለ

ካህናቱ ወደ ሕዝቡ ከመቅረባቸው በፊት ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል?

ካህናቱ ወደ ሕዝቡ ከመቅረባቸው በፊት ሌላ ልብስ መልበስ ይኖርባቸዋል