am_tq/ezk/40/40.md

304 B

በእያንዳንዱ በር በሁለቱም በኩል የነበሩት አራት ጠረጴዛዎች አገልግሎታቸው ምን ነበር?

በእያንዳንዱ በር በሁለቱም በኩል የነበሩት አራት ጠረጴዛዎች እንስሶቹን ለማረድ ያገለግሉ ነበር