am_tq/ezk/39/09.md

739 B

በእስራኤል ከተሞች ይኖሩ የነበሩት ለሰባት ዓመታት እንጨት መሰብሰብ የማይኖርባቸው ለምንድነው?

የጎግን የጦር መሣሪያዎች ስለሚያነዱ ለሰባት ዓመታት እንጨት መሰብሰብ አይኖርባቸውም

ጎግና ሰራዊቱ ሁሉ የሚቀበሩት የት ነው?

ጎግና ሰራዊቱ ሁሉ በሐሞን ጎግ ይቀበራሉ