am_tq/ezk/39/04.md

399 B

ጎግ የሚሞተው የት ነው?

ጎግ የሚሞተው በእስራኤል ተራሮች ላይ ነው

በጎግና በባህሩ ዳርቻዎች በሰላም በሚኖሩት ላይ እግዚአብሔር አምላክ ምን ያደርጋል?

በጎግና በባህሩ ዳርቻዎች በሰላም በሚኖሩት ላይ እግዚአብሔር አምላክ እሳትን ይልክባቸዋል