am_tq/ezk/38/17.md

595 B

ጎግ በእስራኤል ላይ እንደሚመጣ እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው በማን አማካይነት ነበር?

ጎግ በእስራኤል ላይ እንደሚመጣ እግዚአብሔር አምላክ በነቢያት አማካይነት ተናግሮ ነበር

ጎግ የእስራኤልን ምድር በሚያጠቃበት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ የሚመልስለት እንዴት ነው?

ጎግ የእስራኤልን ምድር በሚያጠቃበት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ በቁጣው ትኩሳት ይመልስለታል