am_tq/ezk/38/10.md

698 B

ጎግ ያዘጋጀው ክፉ ዕቅድ ምን ነበር?

ጎግ ያዘጋጀው ዕቅድ በሰላም ከሚኖረው የተረጋጋ ሕዝብ ላይ ምርኮን ለመማረክና ለመበዝበዝ ነበር

ጎግ ያዘጋጀው ክፉ ዕቅድ ምን ነበር?

ጎግ ያዘጋጀው ዕቅድ በሰላም ከሚኖረው የተረጋጋ ሕዝብ ላይ ምርኮን ለመማረክና ለመበዝበዝ ነበር

ከሕዝቦች መካከል የተሰባሰቡት ሰዎች የሚኖሩት በየትኛው የምድር ክፍል ነበር?

ከሕዝቦች መካከል የተሰባሰቡት ሰዎች የሚኖሩት በመካከለኛው የምድር ክፍል ነበር