am_tq/ezk/37/26.md

757 B

እግዚአብሔር አምላክ ከእስራኤል ጋር ምን እንደሚመሠርትና ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ ተናገረ?

እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም የሚኖር የሰላም ቃል ኪዳን ከእስራኤል ጋር እንደሚመሠርት ተናገረ

እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም የት እንደሚኖር ተናገረ?

እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም በእስራኤል ሕዝብ መካከል እንደሚኖር ተናገረ

እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም የት እንደሚኖር ተናገረ?

እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም በእስራኤል ሕዝብ መካከል እንደሚኖር ተናገረ