am_tq/ezk/37/24.md

597 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ አንድ በሆነው በእስራኤል ሕዝብ ላይ ንጉሥ ይሆናል ያለው ማንን ነበር?

አንድ በሆነው የእስራኤል ሕዝብ ላይ አገልጋዩ ዳዊት ንጉሥ እንደሚሆን እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል

እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የእስራኤል ንጉሥ ለምን ያህል ጊዜ አለቃቸው ይሆናል?

እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የእስራኤል ንጉሥ ለዘላለም አለቃቸው ይሆናል