am_tq/ezk/37/09.md

251 B

ሕዝቅኤል ለሁለተኛ ጊዜ ትንቢት ሲናገርባቸው አጥንቶቹ ምን ሆኑ?

ሕዝቅኤል ለሁለተኛ ጊዜ በአጥንቶቹ ላይ ትንቢት ሲናገር መንፈስ ገባባቸውና ሕያዋን ሆኑ