am_tq/ezk/36/35.md

870 B

የእስራኤል ምድር የትኛውን ሥፍራ ትመስላለች?

የእስራኤል ምድር የዔድን ገነትን ትመስላለች

ሌሎች ሕዝቦች የእስራኤል ከተሞችን ከነዋሪዎቻቸው ጋር፥ ኦናዎቹም ዳግም ተገንብተው በሚያዩበት ጊዜ የሚያውቁት ምንድነው?

ሌሎች ሕዝቦች እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን መልሶ እንደገነበትና እርሱ ጌታ መሆኑን ያውቃሉ

ሌሎች ሕዝቦች የእስራኤል ከተሞችን ከነዋሪዎቻቸው ጋር፣ ወናዎቹም ዳግም ተገንብተው በሚያዩበት ጊዜ የሚያውቁት ምንድነው?

ሌሎች ሕዝቦች እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን መልሶ እንደገነባትና እርሱ ጌታ መሆኑን ያውቃሉ