am_tq/ezk/36/32.md

315 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ በእስራኤል ከተሞችና ወና በሆኑ ሥፍራዎች ምን ይሆንባቸዋል አለ?

ከተሞች በነዋሪዎች እንደሚሞሉና ወናዎቹ ሥፍራዎች ዳግመኛ እንደሚገነቡ እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል