am_tq/ezk/36/22.md

335 B

እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት መልሶ ወደ እስራኤል ተራሮች እንደሚያመጣቸው የተናገረው ለምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ ስለ ተቀደሰው ስሙ ሲል የእስራኤልን ቤት መልሶ እንደሚያመጣቸው ይናገራል