am_tq/ezk/36/07.md

272 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ እስራኤልን ስለ ከበቡ ሕዝቦች ምን ብሎ ምሎ ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ፣ እስራኤልን የከበቡ ሕዝቦች የራሳቸውን ሀፍረት እንደሚሸከሙ ምሎአል