am_tq/ezk/35/14.md

1.3 KiB

የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ምን ያደርጋል?

የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ደስ ይለዋል

የእስራኤል ሕዝብ ባድማ በሆነ ጊዜ የሴይር ተራራ ሰዎች ምን አድርገው ነበር?

የእስራኤል ሕዝብ ባድማ በሆነ ጊዜ የሴይር ተራራ ሰዎች ተደስተው ነበር?

የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ምን ያደርጋል?

የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ደስ ይለዋል

እግዚአብሔር አምላክ ባድማ ይሆናል ብሎ ያስታወቀው የትኛውን አካባቢ በሙሉ ነው?

እግዚአብሔር አምላክ የሴይር ተራራና ኤዶም በሙሉ ባድማ እንደሚሆኑ ያስታውቃል

እግዚአብሔር አምላክ በሚፈርድባቸው ጊዜ የሴይር ተራራና የኤዶም ሰዎች የሚያውቁት ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ በሚፈርድባቸው ጊዜ የሴይር ተራራና የኤዶም ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ጌታ መሆኑን ያውቃሉ