የሴይር ተራራ ሰዎች ሁለቱ ሕዝቦች የእነርሱ እንደሚሆኑ ተናግረው ነበር
እግዚአብሔር አምላክ የሴይር ተራራ ሰዎች በእርሱ ላይ የተኩራሩበትንና የተናገሩትን ብዙ ነገር ሰማ